LyricFind Logo
LyricFind Logo
Sign In
Lyric cover art

Bizu (feat. MYK EST)

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
ያወራሉ ብዙ ሚሰሩት ነው ትንሽ
ቀን ከማታ ወሬ ጃሮዬን አደማሽው ባክሽ
ያወራሉ ብዙ ሚሰሩት ነው ትንሽ
ሰርተው ካላሳዩ ንገራቸው እንዳይሉ ትንፍሽ
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው
አያልቅ አው ሁሌ አውርተው
ለምደዋል አው ጀምሮ መተው
የውሸት ህልሙን ለነሱ ልተው
ሁሌም ቢሆን ጉዞ ነው ወደላይ
ጥረት ካለ የለብንም ከልካይ
አልረታም ለምንም ጉዳይ
አላለቅስም ላለፈ ስቃይ
ተው
ያልፉሀል ሁሌ ስቀው
ተግባር ነው የሚያዋጣው
በአንደበት አትቀጣው
ቃልን በድርጊት ካሰዉ
በህይወት ጐዳና አይተናል ብዙ እናልፋለን ገና
መቼም ቢሆን መቼም አንታይም ወሬ ቀጠና
ሁሌ ነው ትግል እኔ አልገኝ ሀሜት ሳጠና
ጨዋታው የአሮጊት ሰፈር ጥሩት ሲፈላ ቡና
ተስፋን ይዣለው
ለሰው ማልነግረው
ሳወጣው ብውል
አፌ እንዳይጥለው
ተስፋን ይዣለው
ወሬን ንቄአለው
ሆኖ እስከማገኝ
እጠብቃለው
ያወራሉ ብዙ ሚሰሩት ነው ትንሽ
ቀን ከማታ ወሬ ጃሮዬን አደማሽው ባክሽ
ያወራሉ ብዙ ሚሰሩት ነው ትንሽ
ሰርተው ካላሳዩ ንገራቸው እንዳይሉ ትንፍሽ
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው
አያልቅ አው ሁሌ አውርተው
ለምደዋል አው ጀምሮ መተው
የውሸት ህልሙን ለነሱ ልተው
ሁሌም ቢሆን ጉዞ ነው ወደላይ
ጥረት ካለ የለብንም ከልካይ
አልረታም ለምንም ጉዳይ
አላለቅስም ላለፈ ስቃይ

WRITERS

Milkiyas Bekele

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Enjoyment

Sentiment
Thumbsup IconThumbsdown Icon
Theme

None

From This Artist