እንደወንዝ የተነጠፈውን የሰው ልጅን ትውልድ ከመጀሪያው አንስቶ እስከጨረሻው ይመለከታል
እኔም ሀሳቤ የሶስት ዘመን ሰው ላይ አረፈ
የኔን የሶስተኛ ዘመንን ሰው ግን እጅጉን ፈራሁት
መኝታን ለቆ ከመደብ ያድራል መሬት ወድቆ
እሱን መስሎ እራሱን ቀርፆ ባህሪውን ስሎ
ያባት አባት ያገር አድባር ያዛውንቱን ፍቅራቸውን
ፈጣሪውን አከበረ በሰው ልጅ ላይ እየቆጠረ
የሰማዩን በምድር ሊፈታ ሰው ባማላኩ ብሎ
ግን ዛሬ በህይወት የለም ካፈር በታች ውሎ
ቅድም አያቴ....እኔ.......የልጅ ልጄ
ቅድም አያቴ....እኔ.......የልጅ ልጄ
ከምድር በታች ሙት ወድቄ አፈር ቢጫነኝም
ሀዘኑ ቅጥ አጣ....ምን ያደርገው ታዲያ ..... ሀገሩን ቀምቼው