LyricFind Logo
LyricFind Logo
Profile image icon
Lyric cover art

B. B. B

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
በዛ በበጋ በዛ በበጋ
እጮኛ ጠፍቶ ፍለጋ
በዛ በበጋ በዛ በበጋ
እጮኛ ጠፍቶ ፍለጋ
መሸበትና ሰው ቤት ገባ
ልጅቷን አያት ተከናንባ
ወደዳት ወደደችው
ይዟት ጠፋ በሌሊቱ
ደግሞ ደግሞ ብዙ ተጓዙ
አባይ ደረሱ በጣም ተሞላ
ለመሻገር ሲሞክሩ
ሰምጣ ቀረች የሱ ፍቅሩ
አዘነና ሆዱ ባባ
አለቀሰ የፍቅር እምባ
የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር
አልረሳሽም እስከ መቃብር
ሄደሻል አንቺ ለዘላለም
መቼስ ከሞት የሚቀር የለም
መቼስ ከሞት የሚቀር የለም
መቼስ ከሞት የሚቀር የለም
መቼስ ከሞት የሚቀር የለም
መቼስ ከሞት የሚቀር የለም
መቼስ ከሞት የሚቀር የለም
መቼስ ከሞት የሚቀር የለም
(Whisper, fading) የለም… የለም…

WRITERS

Ezana Berhe

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Sadness

Sentiment
Thumbsup IconThumbsup IconThumbsup Icon
Theme

None